Kuas24
player developmentethiopian coffeeMar 17, 2026

Coffee FC Youth Prospect Impresses in Senior Team Debut

Coffee FC academy graduate makes a promising first appearance for the senior side.

Estimated 2 min readFull story

በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢስዋቲኒን 4 ለ1 በሆነ ድምር ውጤት በማሸነፍ ከ18 ዓመታት በኋላ ኤርትራን ወደ አፍሪካ ዋንጫ የምድብ የማጣሪያ ውድድር ካበቁት ተጫዋቾች መካከል ሰባቱ ወደ አገራቸው አለመመሳቸውን ምንጮች ለቢቢሲ አረጋገጡ። በቅድመ ማጣሪያው ሁለት ዙር ጨዋታ ከተሳተፉት የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን አባላት መካከል አስሩ ከአገር ውስጥ የተመረጡ ተጫዋቾች ሲሆኑ ቀሪዎቹ 14ቱ ደግሞ በባሕር ማዶ የሚኖሩ ኤርትራውያን ናቸው።

ከአገር ውስጥ ከተመረጡት ከተመረጡት አስር ተጫዋቾች መካከል ከውድድሩ በኋላ ሰባቱ ወደ አገራቸው አለመመለሳቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል። ከ18 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ድልድል የተመለሰው የኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በሁለት ዙር ደቡብ አፍሪካዊቷ አገር ኢስዋቲኒን (የቀድሞዋ ስዋዚላንድ) በመግጠም ነው በሁለቱም ጨዋታ ለማሸነፍ የቻለው።

ADSponsored

Matchday Refresh

A cool banner-style placement for sponsors — perfect for matchweek campaigns.

Powered by Kuas24

የኤርትራ ብሔራዊ ቡድኑ የመጀመሪያውን ዙር ጨዋታ በደጋፊዎቹ ፊት በአገር ውስጥ በዋና ከተማዋ አሥመራ መጫወት የነበረበት ቢሆንም ጨዋታው የተካሄደው ግን በሦስተኛ አገር ወስጥ ነበር። ቡድኑ በአሥመራ ስላልተጫወተበት ምክንያት ይፋዊ ምክንያት ባይገለጽም በኤርትራ ውስጥ የሚገኙ ስታዲየሞች ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ደረጃ በታች በመሆናቸው እንደሆነ ግን ሲነገር ቆይቷል።

የቀይ ባሕር ግመሎች በመባል ከሚታወቁት የኤርትራ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባላት መካከል አብዛኞቹ ወደ አገራቸው አልተመለሱም። ከአስሩ ተጫዋቾች መካከልም ሦስቱ እነሱም የቡድኑ አምበል አብለሎም ተክለዝጊ፣ የመሀል ሜዳ ተጫዋቹ ሄኖክ ታደሰ እና ሮሜል አብዱ ብቻ መመለሳቸውን ቢቢሲ ማረጋገጥ ችሏል።

Related News

Adama City Announce Midfield Reinforcement Ahead of Run-In
transfer newsadama city

Adama City Announce Midfield Reinforcement Ahead of Run-In

EBS SportMar 17
Fasil Kenema Prepare for Tough Away Test This Weekend
match previewfasil kenema

Fasil Kenema Prepare for Tough Away Test This Weekend

EBS SportMar 17
Saint George Return to the Top After Convincing Home Win
league footballsaint george

Saint George Return to the Top After Convincing Home Win

EBS SportMar 17
Ethiopia Edge Kenya in Dramatic CECAFA Opener
international footballethiopia

Ethiopia Edge Kenya in Dramatic CECAFA Opener

EBS SportMar 17
KUAS24 Matchday Recap: Late Winner Seals Three Points
match_reportmatchday

KUAS24 Matchday Recap: Late Winner Seals Three Points

EBS SportMar 17